November 29, 2023 – DW Amharic 

የተመድ መረጃ እንደሚያመላክተው በመላው ዓለም 30 ሚሊየን ገደማ ሕዝብ ኤችአይቪ ተሃዋሲ በደሙ ውስጥ አለ። ይኽ መረጃ የተጠናቀረው ባለፈው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት በ2022 ነው። ከእነዚህ መካከል ደግሞ 37,5 ሚሊየን የሚሆኑት አዋቂዎች ሲሆኑ 1,5 ሚሊየን ገደማ ሕጻናት መሆናቸው ነው የተገለጸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ