December 2, 2023 – DW Amharic 

በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች አሁን ድረስ እንደሚገኙ እዛው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። «ፍትሕ ለእስረኞች» ወይም «ድምፅ ሁኗቸው» የሚሉትም ብዙ ናቸው። የታሳሪ ቤተሰቦች እንደሚሉት አብዛኞቹ ታሳሪዎች ወጣቶች እና ወንዶች ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ