የሰላም ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የሦስት ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሲያቀርብ ጋዜጠኞች ከቋሚ ኮሚቴ አባላት የተነሱ የፀጥታ ጉዳይን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎችን ብቻ ታድመው መልሶቹን ሳያደምጡ እንዲወጡ ተደረገ ። ምላሾቹ በዝግ የሚሰጡ መሆናቸውም ተገልጿል ።…