December 2, 2023 – DW Amharic 

በዓለም አቀፍ ደረጃ የኤድስ ተዉሳክን ለማጥፋት የሚደረገዉ ምርምር እንደቀጠለ ቢሆንም እንስካሁን ክትባትም ሆነ ተዉሳኩን ከሰዉነት ማጥፍያ መድሐኒት አለመገኘቱ ተገለፀ ። ይሁንና ዉጤታማ የሆኑ መድሐኒቶች በመኖራቸዉ የብዙዎችን ህይወት መታደግ መቻሉ ተዘግቧል። ይህ የተነገረዉ ዛሬ በዓለም አአፍ ደረጃ ስለኤድስ በታወሰበት እለት ነዉ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ