December 2, 2023 – VOA Amharic 

ኢዘዲን ካሚል፣ በፈጠራ ዐቅማቸው ለስኬት ከበቁ ወጣቶች መካከል አንዱ ነው። በአዳጊነቱ ዓመታት፣ ከ30 በላይ የፈጠራ ግኝቶችን በማቅረብ፣ ከ10 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሽልማቶችን ለማግኘት ችሏል፡፡

ኢዘዲን፣ በአሁኑ ሰዓት፣ ሄክስ ላብ የተሰኘ ድርጅት መሥርቶ አነስተኛ እና መካከለኛ ድርጅቶችን እያገዘ ይገኛል።

ወጣቱን የፈጠራ ባለሞያ፣ ሞያዊ ርምጃ እና የመጪ ዘመን ሕልም ለመቃኘት፣ አነጋ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ