December 4, 2023 – Konjit Sitotaw
ዘመቻ ጃዉሳ 3
ምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ
ህዳር 24/2016
በመጀሎ ተራራ የጥላትን ሃይል በመቅበር ታላቅ ድል በማስገኘቱ ዳግማዊ በላጎ ድል ብሎ ሰይሞታል።
ህዳር 23 መጀሎ ተራራ የሚኒልክ የቴድሮስ የንጉሱም የቅዱሱም ልጅ ፋኖ ባንዳን በመቅበር ታላቅ ታሪክ እየጻፈ ይገኛል።መሳሪያ እንደ እንጨት የተሰበሰበበት ዘመቻ ጃዉሳ እቅዱን በተሳካ ሁኔታ ያሳካበት ደግሞም
ምስራቅ አማራ ትጥቁን የበለጠ ያጠናከረበት
የዘመጃ ጃዉሳ ባለዉታ ተራሮች
“መንጀሎ ተራራ
“ብልባላ ተራራ
“አቦየ ጋራ
“ድልብ
“ኒኒ በር ተራራ
“በቅሎ ማነቂያ
“ቃሊም ተራሮች
“ዞብል፥ራማ ታራራ፥ቅዩ ጋሪያና መንደፈራ ናቸው።
የዘመቻ ጃዉሳን ድል ተከትሎ”” ምስራቅ አማራ ፍኖ ታላቅ ዜና አስተላልፎል።
1ኛ ከራያ እስከሸዋ በፋኖ ሰልጥናችሁ ጀለኛ(ትጥቅ ያልያዛችሁ ) ለጊዜዉ በትጥቅና ስንቅ ምክንያት ወደ ቤት የመለስናችሁ እስካሁን ስለታገሳችሁን ከልብ እያመሰገንን
አሁን ላይ በቂ ትጥቅና ስንቅ ከጥላታችንና እንዲሁም ከወገናችን ስንቅ እያገኝን ስለሆነ በአስቸኳይ ለምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ አመራሮች ሪፖርት በማድረግ ወደ አሃዳችሁ መቀላቀል የምችሉ መሆናችሁን ለመግለጽ እንወዳለን።
2ኝስ አዲስ ስልጠና ወስዳችሁ ወደትግሉ መቀላቀል ለምትፈልጉ በሙሉ፦ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ቦታወች ሙሉ ስልጠና እየሰጠ መሆኑን አዉቃችሁ፥
እናም በቅርቡ ቀሪ የአማራ መሬቶችን መቆጣጠር የሚያስችል ቁመና ላይ ስለሆንን ሁሉም የአማራ ወጣት ለስልጠና ዝግጁ ሆኖ እንዲጠብቀን ስንል በአማራ ፋኖ በምስራቅ አማራ ፋኖ ስም መግለጽ እንወዳለን።
“ጓዶቻችን የተሰውበትን አላማ ከግብ እናደርሳለን”
አሻራ ሚዲያ
