December 6, 2023 – VOA Amharic 

በዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት የሚከተለውን ፖሊስ አስመልክቶ፣ ባለፈው ሳምንት የምስክርነት ቃል አዳምጧል።

በምክር ቤቱ ተገኝተው ቃላቸውን የሰጡት የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት /ዩኤስ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ