December 9, 2023 – VOA Amharic
በዐማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የሚካሔደውን ጦርነት የተቃወሙ የፖሊቲካ ፓርቲዎች፣ ለነገ በስቲያ እሑድ ከጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ ጋራ በተያያዘ፣ የሰልፉ አስተባባሪዎች እንደታሰሩ፣ ኢሕአፓ አስታወቀ። ኢዜማ እና እናት ፓርቲዎችም፣ አባሎቻቸው እንደታሰሩ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡
የኢሕአፓ ፓርቲ ሊቀ መንበር ረዳት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ፣ ታሳሪዎቹ ወደ አዋሽ አርባ እንደተወሰዱ ገልጸው፣ ለእ…