December 12, 2023 – VOA Amharic
‘የምትመገበውን የምግብ ዓይነት ትሆናለህ’ የሚለው አባባል ከጤና አንጻር ያለውን አንድምታ፣ በሳይንሱ መነጽር የሚመረምር፤ በሰውነታችን ውስጥ ካሉት ‘የትየለሌ’ ረቂቅ ተህዋስያን ጋር ያለውን ተራክቦ እና ብሎም በጠቅላላው የጤናችን ይዞታ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ የሚፈትሽ ቅንብር ነው – ሃኪምዎን ይጠይቁ ለምሽቱ ይዞ የቀረበው።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ርዘላለም ኃይሉ በዩናይትድ ስቴትሱ የ…
