December 13, 2023 – DW Amharic 

መንግሥት ማሻሻያው ስደትን የመቆጣጠርና ስደተኞችም ከቀድሞው በተሻለ ከኅብረተሰቡ ጋር እንዲዋሀዱ የማድረግ ዓላማ አለው ይላል። ይሁንና የግራ አቋም አራማጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በማሻሻያው የተካተቱት እርምጃዎች ሲበዛ ጨቋኝ ናቸው ሲሉ ቀኞቹ ደግሞ ሕጉ ያን ያህል ጠንካራ አይደለም በማለት አጣጥለውታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ