December 13, 2023 – EthiopianReporter.com 

ለጦርነት የታየው ተነሳሽነት ለሰላም ግንባታ አለመታየቱን የተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ

የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ የማስፈታቱና መልሶ የማቋቋሙ ሥራ በተጠበቀው ልክ ድጋፍ አለማግኘቱን ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በጦርነቱ ወቅት የነበረው የሕዝብ ድጋፍና ተነሳሽነት የሰላም ግንባታ አካል በሆነው የተሃድሶ ሥራ ላይ አለመንፀባረቁን ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያሰባሰበና…