December 13, 2023 – EthiopianReporter.com 

በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው ካልተመለሱ ዕርዳታ አያገኙም መባላቸውን ተናገሩ

በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ቀበሮ ሜዳ ተፈናቃዮች ወደ መጡበት ቀዬ ካልተመለሱ ምንም ዓይነት ዕርዳታ እንደማያገኙ ከክልሉ መንግሥት እንደተነገራቸው፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ አቶ መላኩ ገብሬ ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከጎንደር ከተማ አቅራቢያ…