December 14, 2023 – DW Amharic
ቴክኖሎጂው የተሰራው ኢንጂነር ቻላቸው ሰጠኝ በተባሉ በአዲስ አበባ የዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲቲዩት የሚካኒካል ምህንድስና መምህር ሲሆን፤
የክር ፣የድር እና ማግ ማጠንጠኛ እንዲሁም አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽኖችን ያጠቃልላል። ቴክኖሎጅው ጊዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ሲሆን
ምርታማነትንም በአስር እጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተገልጿል።…