December 14, 2023 – DW Amharic
ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ የተሸጠው ቦንድ ወለድ ከ6.625% ወደ 5.5% ዝቅ እንዲል ትፈልጋለች። በታኅሳስ 2017 የሚጠበቀው አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚከፈልበት ጊዜ እንዲሸጋሸግ ትሻለች። የኢትዮጵያ ቦንድ ባለቤቶች እና የገንዘብ ሚኒስቴር ነገ ቀጠሮ አላቸው። ቀጠሮው ኢትዮጵያ 33 ሚሊዮን ዶላር ወለድ እንደማትከፍል ካሳወቀች በኋላ የተያዘ ነው…