December 14, 2023 – DW Amharic 

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ “ጽንፈኛ” ካሏቸው ኃይሎች ጋር የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሚያደርገው ውጊያ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ወይም ድሮኖች መጠቀሙን እንደሚቀጥል ተናግረዋል። የጦሩ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም “ሕዝብ ላይ ድሮን አይተኮስም” ቢሉም በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ