December 14, 2023 – DW Amharic 

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ከ20 ሚሊዮን ወደ ወደ 15.4 ሚሊዮን ዝቅ እንዳለ የብሔራዊ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም ገለጹ። ኮሚሽነሩ 8 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች በሰብዓዊ አቅርቦት የቅድሚያ ቅድሚያ የሚያስፈልጋቸው እንደሆኑ ገልጸዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ