December 16, 2023 – DW Amharic 

በሽብር ተጠርጥረዉ የታሰሩት የፖለቲከኛ ታዬ ደንደአ ቤተሰብ ሲኖሩበት ከነበረው ቤት ውስጥ እንደወጡ ተናገሩ። የፖለቲከኛው ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ እንዳሉት ሐሙስ ታህሳስ 04 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ መንግስት የሰጣቸዉ መኖሪያ ቤት እስከነ እቃው ታሽጓል። ወ/ሮ ስንታየሁ ደጅ እንድንወድቅ ነተደርገናል ሲሉም ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ