December 16, 2023 – BBC Amharic 

ጥንታዊው የአክሱም ሐውልት ከሥሩ በሚመነጨው ውሃ ምክንያት አደጋ እንደተጋረጠበት የክልሉ ኃላፊዎች ይናገራሉ፤ ለሐውልቱ ይደረጋል የተባለው ጥገናም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከተስተጓጎለ በኋላ እስከ አሁን ድረስ የተደረገ ነገር የለም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ