December 16, 2023 – DW Amharic
ዘብጥያ የወረዱት ታዬ ደንደአ፤ ከሰላም ሚኒስትር ስልጣን በተጨማሪ፤ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የኦሮሚያ ም/ቤት አባል ናቸዉ። ሌላዉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያነስዋቸዉ ነጥቦች በርካታ ዜጎችን እያነጋገረ ነዉ። የአማራ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ የሰላም ጥሪ ማስተላለፉ በርካታ ዜጎችን አወያይቷል።…