December 16, 2023 – DW Amharic
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን የመንግሥት አመራሮችን ተችተዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች በጅምላ እየታፈሱ ነው፡፡ የወጣት ታሳሪ ቤተሰቦች ለዶቼ ቬለ እንዳሉት ወጣቶቹ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም የመንግስት አመራሮች በመተቸታቸው ብቻ ለእሥር ተዳርገዋል፤ የግል ንብረቶቻቸውም በፀጥታ አባላት ተወስደውባቸዋል፡፡…