December 18, 2023 – DW Amharic 

በትግራይ ክልል ሁለት ሚሊየን ሕዝብ ለርሀብ መጋለጡን ተገልጿል። በክልሉ የአፅቢ ወረዳ አስተዳደር በወረዳዋ ብቻ ባለፉት ሶስት ወራት 111 ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ለዶቼቬለ ገልጿል። አማራ ክልል በተለይ ሰሜን ጎንደር ዞን በስድስት ወረዳዎች 83 ቀበሌዎች ላይ ድርቅ መከሰቱን የአደጋ መከላከል ባለሥልጣን ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ