December 19, 2023 – Konjit Sitotaw

የጠቅላይ ቤተክህነት የህግ ክፍል አስተባባሪ የሆነው ጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ ዛሬ ከሰዓት በኃላ በጸጥታ አካላት መወሰዱ ታውቋል።
***
ጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ የዕለት ችሎት ተከራርክሮ ከፍርድ ቤት በወጣበት ሰዓት በመንግስት የጸጥታ አካላት የተወሰደ ሲሆን
አሁን ላይ ሜክሲኮ አከባቢ በሚገኘው የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ታስሮ ይገኛል
ቅድስት ቤተክርስቲያን በወከለችው አገልግሎት ላይ ተሰማርቶ የልጅነት ግዴታን መወጣት ወንጀል ሆኖ ማሰር ተጀምሯል።
( Kune Demelash kassaye -Arba Minch እንደጻፈው)