December 20, 2023 – DW Amharic

ከ65 ዓመታት በፊት የአውሮፓ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ተብሎ በስድስት አገሮች የተመሰረተው የአውሮፓ ኅብረት የበለጠ የሚስፋፋበትን ውሳኔ የኅብረቱ መሪዎች ባለፈው ሣምንት አሳልፈዋል። ውሳኔው ዩክሬን እና ሞልዶቫ የኅብረቱ አባል ለመሆን የሚያስችላቸውን የመግቢያ ንግግር እንዲጀምሩ የፈቀደ ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ