December 20, 2023 – DW Amharic 

18 በሰብዓዊ መብት ዙሪያ የሚሰሩ የሲቪክ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ሕብረት በሀገራዊ ምክክሩ መነሳትና መታየት ያለባቸው እና ቁልፍ ያላቸውን አራት የሰብዓዊ መብት አጀምዳዎች ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አቀረበ። ሕብረቱ የ አናሳ የማህበረሰብ ክፍሎች ወይም ህዳጣን ማህበረሰቦች የፖለቲካ ውክልና እንዲኖራቸው የሚል ነዉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ