December 20, 2023 – DW Amharic 

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ግብርናውን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ምርትና ምርታማነቱን የማሳደግ ስራ እየተከወነ ነዉ። አርሶ አደሩ ከዚሁ ጥረት እየተጠቀመ መሆኑን ባይሸሽግም የግብርናዉን ሥራ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚፈትነዉ የአየር ጠባይ እና የግብዓቶች ዋጋ መናር ፈተናዉን እንዳከበደበት ይናገራል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ