December 20, 2023 – DW Amharic 

በብዛት ሰዎችን እያጠቁ ከሚገኙ የካንሰር አይነቶች የምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ የሚከሰተው ካንሰር ይጠቀሳል። የህክምና ባለሙያዎች ኦይሶፋጋል ካንሰር የሚሉት የምግብ ቧንቧ ካንሰር ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በአርሲ፣ ባሌ፣ ሶማሌ እንዲሁም ጉራጌ አካባቢዎች ለበርካቶች ህልፈተ ሕይወት ምክንያት እየሆነ መምጣቱን ጥናቶች ያሳያሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ