December 21, 2023 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ እንዳሉት ግብፅ ከእንግዲሕ እንደማትደራደር አስታዉቃለች። ድርድሩ ከከሸፈ በኋላ ግብፅ ያወጣችዉን መግለጫ የኢትዮጵያዉ ዋና ተደራዳሪ «ዛቻ መሰል፣ ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስ» ብለዉታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ