December 22, 2023 – VOA Amharic 

የትምህርት ሚኒስትር፣ አንዲት ተማሪ በወሊድ ምክንያት 16 ቀናት እና ከዛ በላይ ከትምህርት ገበታዋ ላይ ከቀረች ከዘመኑ ትምህርት ትታገዳለች በሚል በቅርቡ ያወጣውን ረቂቅ መመሪያ ተቃውመው አስር የመብት ተሟጋች ድርጅቶች መግለጫ አውጥተዋል። ረቂቅ መመሪያው በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የተደነገጉትን አወንታዊ ድንጋጌዎች የሚንድና የሴቶችን መሠረታዊ የመማር መብቶች በግልፅ የሚነፍግ ነው ሲሉም ረቂቅ መመ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ