December 22, 2023 – DW Amharic 

አምባሰደር ስለሺ ግብጽ ከአሁን በኋላ እንደማትደራደር ማስታወቋን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ አቋም «ከመደራደር ውጭ ሌላ አማራጭ የለም» የሚል ነው። አቶ ፈቂ አህመድ ብቸኛ አማራጭ ድርድር ስለሆነ መቀጠል አለበት ሲሉ ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ ደግሞ ግብጽ የአስተሳሰብ ለውጥ እስካላደረገች ድረስ የሚካሄደው ድርድር ሁሉ ለይስሙላ መሆኑ አይቀርም ብለዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ