December 22, 2023 – DW Amharic 

«ላሊበላ በጦርነቱ አደጋ ደርሶበታል የሚለዉ ጉዳይ አንደኛ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ሁኔታዉን ቦታዉ ላይ የሚከታተል ሰዉ አለዉ። እኛም ሄደን አይተናል። ላሊበላን እንደ ዓይናችን ብሌን እንጠብቀዋለን። ስለዚህ ይህ በቤተ-ክርስትያኑ አደጋ ደረሰ የተባለዉ ነገር ቀና አስተሳሰብ የሌላቸዉ ሰዎች የሚያሰራጩት የሃሰት ዘገባ ነዉ።» የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ