December 22, 2023 – VOA Amharic 

በዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የምስክርነት ቃል አዳምጧል። በምክርቤቱ ተገኝተው ቃላቸውን የሰጡት የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት /ዩኤስኤድ/ የአፍሪካ ቢሮ ምክትል ረዳት አስተዳደር ታይለር ቤክልማን ሲሆኑ በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የደህነንት፣ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ