December 23, 2023 – DW Amharic 

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ ቤተክርስትያኒቱ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን መቀበል እንደምትፈልግ እና ቡራኬ እንዲሰጥ መደንገጋቸዉ ግርታን ፈጥሯል። የፍንሲስ ይህ እርምጃ በአፍሪቃዉያን ዘንድ ግራ መጋባትን አስከትሏል። የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች በ,ኩላቸዉ የበለጠ እንዲደረግ ጠይቀዋል። አፍሪቃዉያን በአብዛኛዉ በጾታዊ ጉዳይ ጠንካራ አመለካከት አላቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ