December 23, 2023 – DW Amharic 

ሩዋንዳ የሰብዓዊ መብቶችንና ዓለም አቀፍ ህጎችን አጽድቃለች። እነዚህ ህጎች በሀገሪቱ ህገ መንግስት እንደማህለቅ የሰፈሩ ቢሆንም በሩዋንዳ ከፍርድ ቤት ነፃ የሆኑ ግድያዎች፣ በመንግሥት እርምጃ የሰዎች መሰወር ብሎም ተቃዋሚዎችን ማሠቃየት የመሳሰሉ የመብት ጥሰቶች ይፈፀማል። ይሁንጂ ሃገሪቱ ሙስናን በመዋጋት ቀዳሚዋ አፍሪቃ አገር ናት።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ