December 23, 2023 – VOA Amharic

በጌታ ልደት መዳረሻ አንሥቶ በቤተ ልሔም የሚደምቀው የገና በዓል፣ በእስራኤል እና በሐማስ ጦርነት ምክንያት ተቀዛቅዟል።

የፍልስጥኤም ዌስት ባንክ ከተማ አስተዳደር፣ ዘንድሮ ምንም ዐይነት ክብረ በዓል እንደማይኖር ገልጸው፣ ለበዓሉ የታቀዱ መርሐ ግብሮችን እንደሰረዘ አስታውቋል።

ሊንዳ ግራድስቲን ከቤተ ልሔም ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ