December 24, 2023 – DW Amharic 

ኮሚሽን ነሐሴ አድርጎት በነበረው ሀገራዊ ጥሪ “በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች እየታዩ ያሉ ደም አፋሳሽ ግጭቶች የኮሚሽኑን ሥራ አዳጋች እያደረጉት ይገኛሉ” ብሎ ነበር። በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ኃይልን አማራጭ አድርገው ትጥቅ ያነገቡና ጫካ የገቡበት አጀንዳቸውን ይዘው ወደ ምክክር ይገባሉ የሚል ተስፋ ስለመኖሩ አቶ ጥበቡ ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ