December 26, 2023 – DW Amharic
በሐድያ ዞን የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ላልተቀጠሩ ሠራተኞች ደሞዝ ይከፍላሉ ሲሉ ነዋሪዎች ወነጀሉ። ነዋሪዎች እንደሚሉት በዞኑ መሥሪያ ቤቶች ሥራ የማይሰሩ፣ የት እንደሚኖሩ የማይታወቅ ግለሰቦች ደሞዝ ይከፈላቸዋል። በዞኑ አንድ ወረዳ ብቻ 19 ሰዎች በሕገ-ወጥ መንገድ ደሞዝ ይከፈል እንደነበር ማረጋገጡን ፖሊስ አስታውቋል።…