December 26, 2023 – DW Amharic

የትግራይ ነጻነት ፓርቲ፣ አረና ትግራይ ለሉዓላዊነት እና ዴሞክራሲ፣ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ እና የትግራይ ብሔራዊ ሸንጎ (ባይቶና) ኪዳን ለሥር ነቀል ለውጥ የተባለ ጥምረት መሰረቱ። የአራቱ ፓርቲ ሹማምንት የትግራይ ክልልን የሚመሩ ባለሥልጣናትን በብረታ ብረት እና የእርዳታ እህል ዝርፊያ፣ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ተሰማርተዋል ሲሉ ይወነጅላሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ