December 26, 2023

በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል።

ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል።

ዋዜማ በ “ከስምንተኛው ወለል” የስቱዲዮ ውይይት በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያዎችን ጋብዛ አወያይታለች።

ተከታተሉት- https://youtu.be/KF7uJB175U4?si=pCuV-9ZbhjG3OGbY