December 27, 2023 – DW Amharic
ትልቅ መሠረታዊ ለውጥ የተባለው አዲሱ የአውሮጳ ኅብረት የጋራ የስደተኞች አቀባበል ስምምነት በራሱ በአውሮጳ ኅብረትና በኅብረቱ ምክርቤት ተወድሷል። ስምምነቱ በጥቅሉ 27 ቱ የኅብረቱ አባል ሀገራት ስደተኞችን የሚከፋፈሉበትን ስልት ፣ ተጨማሪ የስደተኞች ማቆያ ማዕከላትን ማዘጋጀትን፣ የተፋጠነ ጥረዛንና ሌሎች እቅዶችንም ያካትታል።…