December 27, 2023 – DW Amharic 

ከሦስት ዓመታት በላይ የተቋረጠው የስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች ምዝገባ በአፋጣኝ እንዲጀመር የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ ። ኮሚሽኑ በ4 ክልሎች በሚገኙ 17 የስደተኞች መጠለያ እና መቀበያ ጣቢያዎች ተጠልለው የሚገኙ እና በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የከተማ ስደተኞችን አካቶ የሁለት ዓመታት የዘርፍ ዘገባ ጥናት ይፋ አድርጓል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ