December 27, 2023 – DW Amharic
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመዋቅር እና የአስተዳደር ጥያቄዎች ለሰላም እጦት ምክንያት መሆናቸው እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዐስታወቀ ፡፡ በክልሉ በጉራጌ ዞን እና በቀቤና ልዩ ወረዳ መካከል የነበረው አለመግባባት በአካባቢው የፀጥታ መደፍረስን ማስከተሉን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው የምርመራ ሪፖርቱ ዐስታውቋል ፡፡…