December 27, 2023 – VOA Amharic
የጠነከረ የቀደመ ትውውቅ ባይኖራቸውም ፣ ግለሰቦች የመኖሪያ ቤትን የሚጋሩበት አኗኗር (Roommates) በምዕራባውያን ሀገራት ህዝቦች ዘንድ ተለምዷል ። በኢትዮጵያ ይሄንን ባህል በማስተዋወቅ ፣ከዕለት ተዕለት እየጨመረ የመጣውን የቤት ኪራይ ዋጋ ለመመከት እንዲሁም ወጣቶች አማራጭ የመኖሪያ ስፍራዎችን በአብሮነት እንዲያስሱ ለማድረግ ያለመ አገልግሎት በስራ ላይ ውሏል ። “አብሮ ” ከተሰኘው አገ…