December 27, 2023 

አዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ British Embassy, Addis Ababa – UK in Ethiopia አፍሪካ ልማት ባንክ African Development Bank Group ዲፕሎማቶች ላይ የተፈጸመው መንግስታዊ ድብደባ ምርመራ እንዲደረግበትና የዲፕሎማቶችን ደሕንነት በተመለከተ አለማቀፍ ሕግ እንዲከበር ጠይቋል። በአለም ዙሪያ ያሉ ዲፕሎማቶች ተልእኳቸውን በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲወጡ ሁሉም ሀገራት የቪየና ስምምነትን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን የመከታተል እና የመጠበቅን አስፈላጊነት አስመልክቶ የለቀቅውን መግለጫ ያንብቡ።👇