December 27, 2023 – Konjit Sitotaw
አዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ የካናዳ እና አሜሪካ ኤምባሲዎች አፍሪካ ልማት ባንክ ዲፕሎማቶች ላይ የተፈጸመው መንግስታዊ ድብደባ ምርመራ እንዲደረግበትና የዲፕሎማቶችን ደሕንነት በተመለከተ አለማቀፍ ሕግ እንዲከበር ጠይቀዋል። በአለም ዙሪያ ያሉ ዲፕሎማቶች ተልእኳቸውን በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲወጡ ሁሉም ሀገራት የቪየና ስምምነትን የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን የመከታተል እና የመጠበቅን አስፈላጊነት አስመልክቶ የለቀቁትንመግለጫ ያንብቡ።
