December 28, 2023 – DW Amharic
እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር ከ2009 እስከ 2017 ድረስ የገንዘብ ሚንስትር ሆነው ያገለገሉት ሾይብለ በጀርመን መራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል የሥልጣን ዘመን በተለይም አውሮጳ የገንዘብ ቀውስ ውስጥ በተዘፈቀችበት ወቅት እጅግ ተደማጭ ከነበሩ ባለሥልጣናት መካከል አንዱ ነበሩ ።…