December 28, 2023 – DW Amharic 

«–ከመኪናው ውስጥ የነበሩ 3 ያህል ሴቶች ሲቀሩ ሌሎች እንደታገቱ ናቸው፣ ታህሳስ 14 ደግሞ ሚካኤል ከሚባል ቤተክርስቲያን ከ10 ዓመት በታች የሆኑ 13 ህፃናት ተማሪዎች ታግተው ማህበረ ስላሴ ወደሚባል ጫካ ተወስደዋልዋል፣ ጉዳዩን መልክ ከማስያዝ አንፃር የመንግስት ድክመት አለ—»…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ