December 28, 2023 – DW Amharic 

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናይቱ አዲስ አበባ የራሰ በራነትን ችግር ለመፍታት የፀጉር ንቅለ ተከላ እየተዘወተረ መጥቷል። ለመሆኑ የፀጉር ንቅለተከላ እንዴት ነው የሚከናወነው?እነማንስ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ? የጎንዮሽ ጉዳቶችስ ይኖሩት ይሆን?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ