December 29, 2023 

አሶሳ የተባለችው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ከ5 ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምፅዋ መላኳ ተሰማ

Ethiopian cargo ship ASSOSA is at Red Sea፣ Eritrea. The Ethiopian vessel is en route to the port of Massawa, Eritrea, & is expected to arrive there Dec 29, 04:00.

ኢትዮጵያ አሶሳ የተሰኘችዉን የንግድ መርከብ ከአምስት አመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤርትራ የወደብ ከተማ ወደሆነችዉ ምፅዋ መላኳ ተዘግቧል።

መርከቧ ታህሳስ 17 ከጅቡቲ ተነስቶ ታህሳስ 19/2016 ዓ.ም ምፅዋ መድረሷ ነዉ የተነገረው።

ይህ እድገት የመጣዉ መቐለ የተባለችው የኢትዮጵያ መርከብ 11,000 ቶን ኤርትራ ዚንክ በመያዝ ከምፅዋ ወደ ቻይና በ2018 በማቅረቧ ሳቢያ የሁለቱ ሀገራት መቀራረብ ማሳያ ሳይሆን እንዳልቀረ አንድ ዘገባ ያሳያል ።

በ2018 የሁለቱ ሀገራት መሪዎች አሰብን ሌላውን የኤርትራ ወደብ ለማዘመን እና ሁለቱን ሀገራት ከ4 መስመሮች ጋር የሚያገናኘውን መንገዱን ለማስፋት አቅደው እንደነበር ይታወሳል።

An Ethiopian commercial ship named Assosa has docked in the Eritrean port city of Massawa for the first time in five years.

The ship set out on its journey from Djibouti on December 27th and arrived in Massawa on December 29th.

This development comes after an Ethiopian ship called Mekelle had carried 11,000 tonnes of Eritrean zinc from Massawa to China in 2018, as a sign of rapprochement between the two countries.

In 2018 , the two countries’ leaders had also announced plans to modernize Assab, the other port in Eritrea and enlarge its road that connects the two countries to four lanes.