December 30, 2023 

ተስፋ የቆረጠዉ የኦሮሙማ የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ መንጋ በጎንደር ደብረታቦር አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን  አሰግድደዉ ትምህረት እንዲጀምር ካደረጉ በኋላ

በ18/4/2016 ዓ.ም የብርሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን በየትምህርት ቤት በማሰስ ትምህርት ገበታ ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን በሙሉ ያፈሱ ሲሆን በተመሳሳይ ከአለም በር አካባቢ  በ18/4/2016 ዓ.ም የገበያ ቀን በመሆኑ ገበያ ቦታ የተገኘዉን ህዝብ በማፈስ ከየትምህርት ቤቶች ስፍር ቁጥር የሌላቸዉ  ከታፈሱ  ተማሪዎች ጋር በመቀላቀል የኦነግ ገዳይ መንጋ ጭነዉ ወደ ባህርዳር መስመር  ከቀኑ 7:30 ሰዓት አካባቢ  በደቡብ ጎንደር በደብረታቦርና በወረታ መካከል  በምትገኝ ዓለም በር የሚባል አንስተኛ ከተማ መድረሳቸዉ ታዉቋል።

መላዉ የአማራ ህዝብ ጥብቅ ክትትል በማድረግ የታፈሱ ወገኖቻችንን ልንታደጋቸዉ ይገባል። በሌላ በኩል በአፋር፣በኦሮሚያና በድሬደዋ ያለኝን ተጨባጭ መረጃ ይዥ እመለስበታለሁ።

©አስካል ደምሌ