December 30, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ 

It has been a bad year for Ethiopia, a country with very low forex reserves, a double-digit inflation, high external debt, and just recovering from a civil war, and ……. civil war to drought, default on Eurobond

የኢትዮጵያ ችግር ሁሉም ሰው ሰራሽ ነው ……. በጣም ዝቅተኛ የውጭ ምንዛሪ ክምችት፣ ባለሁለት አሃዝ የዋጋ ንረት፣ ከፍተኛ የውጭ ብድር እና የእርስ በርስ ጦርነት ፣ ድርቅ ፣ የመብት ጥያቄዎች ፣ ለነፃነት ነፍጥ ያነሱ ሃይሎች ጥያቄ ፣ አገዛዙ ለሁሉም መልስ ለመስጠት ሃይልን ብቻ አማራጭ አድርጎ የሄደበት መንገድና የገጠመው ሽንፈት፤ ከአንዱ ጦርነት አገገምን ስንል ሌላ ጦርነትና ድርቅ እንዲፈጠር የአገዛዙ ተረባርቦ መስራትና ባለስልጣናቱ በጦርነትና በሌብነት ላይ ብቻ አተኩረው መስራታቸው ሃገራችን መጥፎ አመታትን እንድታሳልፍ ዜጎች በስጋት እንዲኖሩ የሌሎች መዘባባቻ እንድንሆን ሆኗል።

የውጪ ሚዲያዎች አንዱ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲህ ዳሷታል ->> https://minilik-salsawi.blogspot.com/2023/12/ethiopias-bad-year-from-unending-civil.html